A Google user
★★★★★
"22 great legends good app"
Version: 5.5
A Google user
★★★★★
"Kanzu siraj email"
Kedir Abrahim
★
"It`s not good bc it`s not open in amaric language it`s was rare"
Version: 14.0
Liyou Birhan
★★★★★
"nice app for all"
A Google user
★★★
"ቆንጆ ነው ግን የብዙ ሠው ታሪክ አይደለም የ 6,7 እንጂ"
Version: 5.5
A Google user
★★★★★
"that is great app 😍"
Version: 7.0
A Google user
★★★★★
"Nice work keep it up!"
A Google user
★★
"It not copy paste so l can`t share the history for other but I like it"
Version: 1.4
A Google user
★★★
"በጣም አሪፍ ነው ግን በታሪክ እንጂ በመልክ ሰለማናውቃቸው ፎቶዎቻቸው ቢኖሩበት የተሻለ ነው በተጨማሪም የሀገራችንንም ችግር ፈቺ ጠጠቢባንን አትርሱ እና ዶር ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ አለም ከሌላ ፕላኔት የመጣ እስከማለት ያደነቀው አይሌ ለምን ተረሳ? እነ አብነ ጴጥሮስ የት ሄዱ?እንደውም የሀገራችንን በአገራች አፕ ለሀገራችን ሕዝብ ቢሆን ደስ ይላል ካልሆነ ግን አባቷን አታውቅ አያቷን ናፈቀች ነው የሚሆንብን ወገን አደራ"
A Google user
★★★★
"ለዚች ምድር ትልቅ ነገር የሰሩ ሰዎችን አስታውሳችሁ እንዳንረሳቸው በአፕልኬሽን ስላቀረባችሉን ከልብ አመሰግናችኋለሁ ። nice app"
A Google user
★★
"እነ ላሊበላን እነ አክሱም ሃውልትን እነ ፋሲለደስን እረ ምኑ ብዙ ቢናገሪት ሆድ ባዶ ይቀራ ብቻ ምን አለፋችሁ ሻወር እና ትችት ከራስ ሲጀምር ነው አሉ አበው ሲተርቱ ያገራችንን ብርቅየ ሰዎች አንዱም ሳይጠራ እነ አብርሃም ሌከን እነ ማይክል ፓክሰን እነ ማህተበ ገንዲ ወዘተረፍ ለማነኛውም ነርቱ ነጭ አምላኪ አንሁን ለማለት ፈልጌ ነው ። በስሱ ወድጀዋለሁ"
Version: 1.4
yared girma
★
"its very nice app!"
A Google user
★★★★
"የኢትዮጵያውያን ታሪክና የባለ ታሪኮቹ ፎቶ ቢካተት ጥሩ ነው።"
Version: 1.4
A Google user
★★★★
"ዘረኞች የራሱን ጥሎ የሰውን አንጠልጥሎ ምኑ ላይ አስፈላጊነት እውነት ማንድላ ከሚኒሊክ በልጦ ይሆን"
Version: 1.4
A Google user
★★★★★
"Cool for Assignments"
A Google user
★★★★★
"የውጮቹን ባውቃቸው ባለውቃቸው ምንም ስለማይጠቅሙኝ እኔ ይቅርብኝ ግን ለወደፊቱ የእና ክቡር ዶ/ር ጥላሁን ጋሠሠን እና ሌሎችንም አቅርቡልን"
Version: 1.4
roman Getachew
★★★★★
"This app is great"
Tamremariam Belete
★
"It does not work in Amharic you can do better than this."
Version: 15.0
A Google user
★★★★★
"I don`t like it, but I love it!!! Nice app, but please update it. Thnx"
Version: 1.4
A Google user
★★★★★
"I R ealy Like and Love all of my heart! !!"